‍ በኬኒያ የውሸት ፖሊስ ጣቢያ አቋቁሞ የተገኘው ግለሰብ ምርመራ ተከፈተበት

ሰብስክራይብ
‍ በኬኒያ የውሸት ፖሊስ ጣቢያ አቋቁሞ የተገኘው ግለሰብ ምርመራ ተከፈተበትኮሊንስ ሌቲች በቅፅል ስሙ ቼፕኩሌይ የተባለው ግለሰብ ከብሄራዊ የፖሊስ አገልግሎት እውቅና ውጪ ጣቢያውን እንዳቋቋመ ተገልጿል። ሌቲች ህንጻውን በይፋዊ የፖሊስ ቀለሞች በመቀባቱ ትክክለኛ የፀጥታ ተቋም አስመስሎት እንደነበርም ነው የተገለጸው። የጸጥታ ጥበቃ ለማጠናከር የተቋቋመ ጣቢያ ነው ብለው ያመኑ የአካባቢው ነዋሪዎች፤ ሕገ-ወጥነቱን ሲሰሙ መገረማቸውን የሀገር ውስጥ መገናኛ ብዙሃን ዘግበዋል።ባለስልጣናት ተጠርጣሪው ምን አነሳስቶት ይህን እንዳደረገ ለማወቅ ጥረት እያደረጉ እንደሆነና ለሕዝቡ ተገቢውን እርምጃ እንደሚወስዱ ማረጋገጣቸው ተዘግቧል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፦   APK ፋይል ሊንክ  ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
አዳዲስ ዜናዎች
0