የአፋር እና ሱማሌ ክልሎችን ሰላም ለማጽናት ያለመ የኢፍጣር መርሐ ግብር በጅግጅጋ ተካሄደ

ሰብስክራይብ
የአፋር እና ሱማሌ ክልሎችን ሰላም ለማጽናት ያለመ የኢፍጣር መርሐ ግብር በጅግጅጋ ተካሄደየክልሎቹ ርዕስ መስተዳድሮች በተገኙበት የተካሄደው መርሐ ግብር የሁለቱን ክልሎች ሰላም በማፅናት የሕዝብ ለሕዝብ ትስስሩን ለማጠናከር ያለመ እንደሆነ ተገልጿል። በቅርቡ በሁለቱ ክልሎች አዋሳኝ ቦታዎች ላይ የሚከሰቱ ግጭቶችን ለማስቆምና ዘላቂ ሰላም ለማምጣት የሚያስችል ስምምነት መደረሱ ይታወሳል።ስምምነቱን ተከትሎ የሁለቱን ሕዝቦች የግጭት ምክንያቶች በመለየት መፍትሄ ለማስቀመጥና ሰላምን ለማፅናት የተለያዩ ተግባራት ሲከናወኑ ቆይተዋል ሲል ሰላም ሚኒስቴር በማህበራዊ ትሥሥር ገጹ አስታውቋል፡፡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፦   APK ፋይል ሊንክ  ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
አዳዲስ ዜናዎች
0