ቀጣይዋ የናሚቢያ መሪ ናንዲ-ንዳይትዋህ የገዥው ፓርቲ ስዋፖ ፕሬዝዳንት ሆነው ተመረጡ ሹመታቸውን በተቀበሉበት ወቅት ባደረጉት ንግግር የስዋፖ ፓርቲ አባላት በእሳቸው ላይ እምነት ስላሳደሩ ምስጋናቸውን ገልጸዋል። ኔቱምቦ ናንዲ-ንዳይትዋህ በ2016 ዓ.ም ጥር ወር ህይወታቸው ያለፈው ፕሬዝዳንት ሃጌ ጌንጎብን በመተካት ነው የፓርቲው ፕሬዝዳንት የሆኑት። "ይህን አደራ በሙሉ ልቤ እቀበላለሁ። እኔን በመምረጥ አባላቶቻችንን እና የናሚቢያን ሕዝብ ለማገልገል ያላችሁን አንድነት አሳይታችኋል። እኔን ፕሬዝዳንት አድርጋችሁ በመምረጣችሁ ፓርቲያችንን እንድመራ ያላችሁን የማያወላዳ ድጋፍ አረጋግጣችኋል። አመሰግናለሁ ጓዶች። ከሚከፋፍለን አንድ የሚያደርገን ይበልጣል" ሲሉ ናንዲ-ንዳይዋትህ ተናግረዋል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፦ APK ፋይል ሊንክ ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
https://amh.sputniknews.africa
ቀጣይዋ የናሚቢያ መሪ ናንዲ-ንዳይትዋህ የገዥው ፓርቲ ስዋፖ ፕሬዝዳንት ሆነው ተመረጡ
ቀጣይዋ የናሚቢያ መሪ ናንዲ-ንዳይትዋህ የገዥው ፓርቲ ስዋፖ ፕሬዝዳንት ሆነው ተመረጡ
Sputnik አፍሪካ
ቀጣይዋ የናሚቢያ መሪ ናንዲ-ንዳይትዋህ የገዥው ፓርቲ ስዋፖ ፕሬዝዳንት ሆነው ተመረጡ ሹመታቸውን በተቀበሉበት ወቅት ባደረጉት ንግግር የስዋፖ ፓርቲ አባላት በእሳቸው ላይ እምነት ስላሳደሩ ምስጋናቸውን ገልጸዋል። ኔቱምቦ ናንዲ-ንዳይትዋህ በ2016 ዓ.ም... 10.03.2025, Sputnik አፍሪካ
2025-03-10T19:57+0300
2025-03-10T19:57+0300
2025-03-10T20:14+0300
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/i/logo/logo-social.png
африка общий
2025
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
африка общий
африка общий
ቀጣይዋ የናሚቢያ መሪ ናንዲ-ንዳይትዋህ የገዥው ፓርቲ ስዋፖ ፕሬዝዳንት ሆነው ተመረጡ
19:57 10.03.2025 (የተሻሻለ: 20:14 10.03.2025)
ሰብስክራይብ