"ካናዳ በምንም ዓይነት መልኩ የአሜሪካ አካል አትሆንም" ሲሉ ተመራጩ የካናዳ ጠቅላይ ሚኒስትር ተናገሩ

ሰብስክራይብ
"ካናዳ በምንም ዓይነት መልኩ የአሜሪካ አካል አትሆንም" ሲሉ ተመራጩ የካናዳ ጠቅላይ ሚኒስትር ተናገሩ ካናዳ "በዘመኗ ከፍተኛ ቀውስ" ውስጥ ትገኛለች ሲሉ የሀገሪቱ ገዥ ሊበራል ፓርቲ መሪ ሆነው የተመረጡት ማርክ ካርኒ ተናግረዋል፡፡ ተመራጩ የካናዳ ጠቅላይ ሚኒስትር የአሜሪካው ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ "ያልተገባ ቀረጥ" ካናዳ ላይ በመጣል ኢኮኖሚዋን ለማዳከም እየጣሩ ነው ብለዋል። ከዚህ ቀደም የካናዳ ባንክ ገዥ በመሆን ያገለገሉት ማርክ ካርኒ፤ ጀስቲን ትሩዶን ተክተው የሀገሪቱ ጠቅላይ ሚኒስትር በመሆን በትላንትናው እለት ተሾመዋል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፦   APK ፋይል ሊንክ  ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
አዳዲስ ዜናዎች
0