አሜሪካዊው ቢሊየኔር ኤለን መስክ በዩክሬን ያሉትን የስታርሊንክ ተርሚናሎች በፍፁም እንደማያጠፋ ተናገረ"በዩክሬን ፖሊሲ የቱንም ያህል ባልስማማ ስታርሊንክ ተርሚናሎቹን ፈጽሞ እንደማያጠፋ ግልፅ ማድረግ እፈልጋለሁ። የተናገርኩት ያለ ስታርሊንክ የዩክሬን መስመሮች እንደሚበጣጠሱ እና ሩሲያውያን ግንኙነቶቻቸውን ማቋረጥ እንደሚችሉ ነው፡፡ እንዲህ ዓይነት ነገር በጭራሽ አናደርግም ወይም ለመደራደሪያነት አንጠቀምበትም" ሲል ኤለን መስክ በኤክስ ገፁ ላይ ፅፏል።ኤለን መስክ የስታርሊንክ ስርዓት የዩክሬን ጦር የጀርባ አጥንት እንደሆነ እና ለማጥፋት ከወሰነ የዩክሬን ጦር ግንባር ይፈራርሳል ማለቱ ይታወሳል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፦ APK ፋይል ሊንክ ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
https://amh.sputniknews.africa
አሜሪካዊው ቢሊየኔር ኤለን መስክ በዩክሬን ያሉትን የስታርሊንክ ተርሚናሎች በፍፁም እንደማያጠፋ ተናገረ
አሜሪካዊው ቢሊየኔር ኤለን መስክ በዩክሬን ያሉትን የስታርሊንክ ተርሚናሎች በፍፁም እንደማያጠፋ ተናገረ
Sputnik አፍሪካ
አሜሪካዊው ቢሊየኔር ኤለን መስክ በዩክሬን ያሉትን የስታርሊንክ ተርሚናሎች በፍፁም እንደማያጠፋ ተናገረ"በዩክሬን ፖሊሲ የቱንም ያህል ባልስማማ ስታርሊንክ ተርሚናሎቹን ፈጽሞ እንደማያጠፋ ግልፅ ማድረግ እፈልጋለሁ። የተናገርኩት ያለ ስታርሊንክ የዩክሬን... 10.03.2025, Sputnik አፍሪካ
2025-03-10T17:50+0300
2025-03-10T17:50+0300
2025-03-10T18:14+0300
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/i/logo/logo-social.png
африка общий
2025
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
африка общий
африка общий
አሜሪካዊው ቢሊየኔር ኤለን መስክ በዩክሬን ያሉትን የስታርሊንክ ተርሚናሎች በፍፁም እንደማያጠፋ ተናገረ
17:50 10.03.2025 (የተሻሻለ: 18:14 10.03.2025)
ሰብስክራይብ