የለሚ ናሽናል ሲሚንቶ ፋብሪካ ሰባት ሚሊዮን ኩንታል ሲሚንቶ ለገበያ ማቅረቡን አስታወቀ ፋብሪካው ወደ ስራ ከገባበት ጊዜ ጀምሮ እስካሁን 7 ሚሊዮን ኩንታል ሲሚንቶ ለገበያ ማቅረቡን አስታውቋል፡፡የሲሚንቶ ፋብሪካው በአሁን ሰዓት በቀን 100 ሺህ ኩንታል ሲሚንቶ የሚያመርት ሲሆን በዚህም ከሀገሪቱ የሲሚንቶ ፍላጎት 33 በመቶ የሚሆነውን አቅርቦት እንደሚሸፍን የመንግሥት ሚዲያ ዘግቧል፡፡ለሚ የሲሚንቶ ፋብሪካ ከአንድ ሺ በላይ ለሚሆኑ ሰዎች የሥራ እድል ፈጥሯልም ነው የተባለው፡፡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፦ APK ፋይል ሊንክ ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
https://amh.sputniknews.africa
የለሚ ናሽናል ሲሚንቶ ፋብሪካ ሰባት ሚሊዮን ኩንታል ሲሚንቶ ለገበያ ማቅረቡን አስታወቀ
የለሚ ናሽናል ሲሚንቶ ፋብሪካ ሰባት ሚሊዮን ኩንታል ሲሚንቶ ለገበያ ማቅረቡን አስታወቀ
Sputnik አፍሪካ
የለሚ ናሽናል ሲሚንቶ ፋብሪካ ሰባት ሚሊዮን ኩንታል ሲሚንቶ ለገበያ ማቅረቡን አስታወቀ ፋብሪካው ወደ ስራ ከገባበት ጊዜ ጀምሮ እስካሁን 7 ሚሊዮን ኩንታል ሲሚንቶ ለገበያ ማቅረቡን አስታውቋል፡፡የሲሚንቶ ፋብሪካው በአሁን ሰዓት በቀን 100 ሺህ ኩንታል... 10.03.2025, Sputnik አፍሪካ
2025-03-10T17:09+0300
2025-03-10T17:09+0300
2025-03-10T17:44+0300
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/i/logo/logo-social.png
африка общий
2025
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
африка общий
африка общий
የለሚ ናሽናል ሲሚንቶ ፋብሪካ ሰባት ሚሊዮን ኩንታል ሲሚንቶ ለገበያ ማቅረቡን አስታወቀ
17:09 10.03.2025 (የተሻሻለ: 17:44 10.03.2025)
ሰብስክራይብ