አባ ገዳ ጉዩ ቦሩ 72ተኛው የቦረና አባ ገዳ ሆነው ተመረጡ

ሰብስክራይብ
አባ ገዳ ጉዩ ቦሩ 72ተኛው የቦረና አባ ገዳ ሆነው ተመረጡበትላንትናው እለት በተካሄደው የስልጣን ርክብብ ሥነ-ሥረዓት 72ኛ አባ ገዳ ሆነው የተመረጡት ጉዩ ቦሩ ስልጣናቸውን ተረክበዋል። አባ ገዳ ጉዮ ቦሩ በስልጣን ዘመናቸው የሕዝቦች አንድነት እንዲጠናከር እና ሰላም እንዲሰፍን አበክረው እንደሚሰሩ ተናግረዋል። አባ ገዳ ጉዩ ለሚቀጥሉት ስምንት ዓመታት የቦረና አባ ገዳ ስርዓትን እንደሚመሩ መገናኛ ብዙኃን ዘግበዋል። መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፦   APK ፋይል ሊንክ  ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
አዳዲስ ዜናዎች
0