የእስራኤል ኢነርጂ ሚኒስትር የጋዛ ሰርጥ የኤሌክትሪክ አቅርቦት በአስቸኳይ እንዲቆም አዘዙ "የጋዛ የኃይል አቅርቦት በአፋጣኝ እንዲቋረጥ ትዕዛዝ ፈርሜያለሁ። ሁሉንም ታጋቾች ለማስፈታት እና ሃማስ ከጦርነቱ በኋላ በጋዛ አለመኖሩን ለማረጋገጥ በእጃችን ያሉ ሁሉኑም መሳሪዎች እንጠቀማለን" ሲሉ የኢነርጂ ሚኒስትሩ ኢላይ ኮህን ተናግረዋል። ሰኞ እለት ለሃማሰ ማስጠንቀቂያ ያስተላለፉት የእስራኤል ጠቅላይ ሚኒስትር ቤንያሚን ኔታንያሁ፤ የፍልስጤም እስላማዊ ቡድን ታጋቾቹን የማይለቅ ከሆነ “በጭራሽ የማያስበው” መዘዝ ይጠብቀዋል ብለዋል። እስራኤል የፍልስጤም ታጣቂዎች የተኩስ አቁም ስምምነቱን ለማራዘም የቀረበውን ጥያቄ የማይቀበሉ ከሆነ ወደ ጋዛ በሚገባው ዕርዳታ ላይ እገዳ እንደምትጥል ባለፈው ሳምንት መጨረሻ አስታውቃለች። የዕርዳታውን መቋረጥ የተቸው ሃማስ፤ እስራኤል “የጋራ ቅጣት የጦር ወንጀል ፈጽማለች” ሲል የወነጀለ ሲሆን፤ ድርጊቱ በጋዛ የሚገኙ እስራኤላውያን ታጋቾችንም ጭምር ይጎዳል ብሏል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፦ APK ፋይል ሊንክ ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
https://amh.sputniknews.africa
የእስራኤል ኢነርጂ ሚኒስትር የጋዛ ሰርጥ የኤሌክትሪክ አቅርቦት በአስቸኳይ እንዲቆም አዘዙ
የእስራኤል ኢነርጂ ሚኒስትር የጋዛ ሰርጥ የኤሌክትሪክ አቅርቦት በአስቸኳይ እንዲቆም አዘዙ
Sputnik አፍሪካ
የእስራኤል ኢነርጂ ሚኒስትር የጋዛ ሰርጥ የኤሌክትሪክ አቅርቦት በአስቸኳይ እንዲቆም አዘዙ "የጋዛ የኃይል አቅርቦት በአፋጣኝ እንዲቋረጥ ትዕዛዝ ፈርሜያለሁ። ሁሉንም ታጋቾች ለማስፈታት እና ሃማስ ከጦርነቱ በኋላ በጋዛ አለመኖሩን ለማረጋገጥ በእጃችን ያሉ... 10.03.2025, Sputnik አፍሪካ
2025-03-10T16:15+0300
2025-03-10T16:15+0300
2025-03-10T16:44+0300
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/i/logo/logo-social.png
африка общий
2025
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
африка общий
африка общий
የእስራኤል ኢነርጂ ሚኒስትር የጋዛ ሰርጥ የኤሌክትሪክ አቅርቦት በአስቸኳይ እንዲቆም አዘዙ
16:15 10.03.2025 (የተሻሻለ: 16:44 10.03.2025)
ሰብስክራይብ