ብሪታኒያ አሜሪካን ችላ በማለት ከዩክሬን ጋር መረጃ ለመለዋወጥ የሚያስችል የስለላ ጥምረት ልትፈጥር ነው ተባለ ይህ ሀሳብ አሜሪካ ከኪዬቭ ጋር የምታደርገውን የመረጃ ልውውጥ ካቆመች እና ብሪታንያ እና ሌሎች አጋሮቿ መረጃዋን ወደ ዩክሬን እንዳያስተላልፉ መከልከሏን ተከትሎ የመጣ ነው። ፋይፍ አይስ ኢንቴል አሊያንስ በሚባለው የመረጃ ጥምረት ሥር የሚቋቋመውና ፎር አይስ ተብሎ ይጠራል የተባለው ንዑስ ቡድን፤ ያለ ዩናይትድ ስቴትስ እገዳ መረጃ መለዋወጥ እንደሚያስችል የብሪቲሽ ጋዜጣ ዘገባ አስነብቧል።በእንግሊዘኛ ያንብቡመተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፦ APK ፋይል ሊንክ ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
https://amh.sputniknews.africa
ብሪታኒያ አሜሪካን ችላ በማለት ከዩክሬን ጋር መረጃ ለመለዋወጥ የሚያስችል የስለላ ጥምረት ልትፈጥር ነው ተባለ
ብሪታኒያ አሜሪካን ችላ በማለት ከዩክሬን ጋር መረጃ ለመለዋወጥ የሚያስችል የስለላ ጥምረት ልትፈጥር ነው ተባለ
Sputnik አፍሪካ
ብሪታኒያ አሜሪካን ችላ በማለት ከዩክሬን ጋር መረጃ ለመለዋወጥ የሚያስችል የስለላ ጥምረት ልትፈጥር ነው ተባለ ይህ ሀሳብ አሜሪካ ከኪዬቭ ጋር የምታደርገውን የመረጃ ልውውጥ ካቆመች እና ብሪታንያ እና ሌሎች አጋሮቿ መረጃዋን ወደ ዩክሬን እንዳያስተላልፉ... 10.03.2025, Sputnik አፍሪካ
2025-03-10T13:21+0300
2025-03-10T13:21+0300
2025-03-10T13:44+0300
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/i/logo/logo-social.png
африка общий
2025
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
африка общий
африка общий
ብሪታኒያ አሜሪካን ችላ በማለት ከዩክሬን ጋር መረጃ ለመለዋወጥ የሚያስችል የስለላ ጥምረት ልትፈጥር ነው ተባለ
13:21 10.03.2025 (የተሻሻለ: 13:44 10.03.2025)
ሰብስክራይብ