አሜሪካዊው ቢሊየነር ኤለን መስክ ስታርሊንክን ብዘጋ የዩክሬን የጦር ግንባር ይፈራርሳል ሲል ተናገረ በዩክሬን የማዕድን ሃብት ዙርያ ድርድር በተካሄደበት ወቅት፤ የአሜሪካ ተደራዳሪዎች ስታርሊንክ ለዩክሬን የሚያቀርበውን የሳተላይት አገልግሎት የማቋረጥ ሃሳብ ማቅረባቸውን የምዕራቡ ዓለም ሚዲያዎች ዘግበዋል። መስክ በበኩሉ ሪፖርቱን ውድቅ አድርጓል። "የእኔ የስታርሊንክ ስርዓት የዩክሬን ጦር የጀርባ አጥንት ነው። ስርዓቱን ባጠፋ በአጠቃላይ የጦር ግንባራቸው ይፈራርሳል" ሲል በኤክስ ገፁ የፃፈው ኤለን መስክ፤ ግጭቱ እንዲቆም ጥሪ አቅርቧል።በእንግሊዘኛ ያንብቡመተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፦ APK ፋይል ሊንክ ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
https://amh.sputniknews.africa
አሜሪካዊው ቢሊየነር ኤለን መስክ ስታርሊንክን ብዘጋ የዩክሬን የጦር ግንባር ይፈራርሳል ሲል ተናገረ
አሜሪካዊው ቢሊየነር ኤለን መስክ ስታርሊንክን ብዘጋ የዩክሬን የጦር ግንባር ይፈራርሳል ሲል ተናገረ
Sputnik አፍሪካ
አሜሪካዊው ቢሊየነር ኤለን መስክ ስታርሊንክን ብዘጋ የዩክሬን የጦር ግንባር ይፈራርሳል ሲል ተናገረ በዩክሬን የማዕድን ሃብት ዙርያ ድርድር በተካሄደበት ወቅት፤ የአሜሪካ ተደራዳሪዎች ስታርሊንክ ለዩክሬን የሚያቀርበውን የሳተላይት አገልግሎት የማቋረጥ... 10.03.2025, Sputnik አፍሪካ
2025-03-10T12:56+0300
2025-03-10T12:56+0300
2025-03-10T13:14+0300
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/i/logo/logo-social.png
африка общий
2025
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
африка общий
африка общий
አሜሪካዊው ቢሊየነር ኤለን መስክ ስታርሊንክን ብዘጋ የዩክሬን የጦር ግንባር ይፈራርሳል ሲል ተናገረ
12:56 10.03.2025 (የተሻሻለ: 13:14 10.03.2025)
ሰብስክራይብ