ኢትዮጵያ የሰው አልባ አውሮፕላን ማምረቻ ፋብሪካ ከፈተች ስካይዊን ኤርኖቲክስ ኢንዱስትሪ የድሮን ማምረቻ ፋብሪካ በጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ትናንት ተከፍቷል። ፋብሪካው ብዙ ዓይነት ችሎታ ያላቸው ድሮኖችን በሀገር ውስጥ ባለሞያዎች ዲዛይን አድርጎ የማምረት አቅም እንዳለው ጠቅላይ ሚኒስትሩ ተናግረዋል። አክለውም ኢትዮጵያ ድሮን አምርቶ ከመጠቀም ባሻገር ለውጭ ገበያ ማቅረብ የሚያስችል አቅም መገንባቷን ገልፀዋል። መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፦ APK ፋይል ሊንክ ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
https://amh.sputniknews.africa
ኢትዮጵያ የሰው አልባ አውሮፕላን ማምረቻ ፋብሪካ ከፈተች
ኢትዮጵያ የሰው አልባ አውሮፕላን ማምረቻ ፋብሪካ ከፈተች
Sputnik አፍሪካ
ኢትዮጵያ የሰው አልባ አውሮፕላን ማምረቻ ፋብሪካ ከፈተች ስካይዊን ኤርኖቲክስ ኢንዱስትሪ የድሮን ማምረቻ ፋብሪካ በጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ትናንት ተከፍቷል። ፋብሪካው ብዙ ዓይነት ችሎታ ያላቸው ድሮኖችን በሀገር ውስጥ ባለሞያዎች ዲዛይን አድርጎ... 09.03.2025, Sputnik አፍሪካ
2025-03-09T13:07+0300
2025-03-09T13:07+0300
2025-03-09T13:44+0300
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/i/logo/logo-social.png
африка общий
2025
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
африка общий
африка общий