አሜሪካ ከኮንጎ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ጋር በውድ የከርሰ ምድር ብረቶች ዙርያ ስምምነት ለማድረግ እንደምትፈልግ አንድ ሪፖርት አመላከተ "ለላቁ ቴክኖሎጂዎች አስፈላጊ ከሆኑ ማዕድናት አብዛኛዎቹ በዲሞክራሲያዊ ኮንጎ ይገኛሉ። ዩናይትድ ስቴትስ ከትራምፕ አስተዳደር ቅድሚያ ለአሜሪካ አጀንዳ ጋር የተጣጣሙ ሽርክናዎችን በዚህ ዘርፍ ለመወያየት ዝግጁ ናት" ሲሉ የአሜሪካ ውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ ለፋይናንሽያል ታይምስ ተናግረዋል። የዋሽንግተን እና ኪንሻሳ ስምምነት "የከፍተኛ ክህሎት ስራዎችን" እና "ለሀገሪቱ ቀጣናዊ እና ዓለም አቀፋዊ የእሴት ሰንሰለት ትሥሥር" ሊፈጥር የሚችል ነውም ብለዋል። 🪖 በሌላ በኩል የአሜሪካ ኮርፖሬሽኖች ኮንጎ ውስጥ የሚገኙትን የከርሰ ምድር ብረቶች የማውጣት ፍቃድ ከተሰጣቸው፤ አሜሪካ ምናልባትም የኮንጎን ጦር በማሰልጠን ድጋፍ ልትሰጥ እንደምትችል እና ይኽም ሀገሪቷ ከኤም23 አማጽያን ጋር እያካሄደች ካለው ጦርነት አኳያ ስትራቴጂካዊ እርምጃ እንደሚሆን ተገልጿል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፦ APK ፋይል ሊንክ ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
https://amh.sputniknews.africa
አሜሪካ ከኮንጎ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ጋር በውድ የከርሰ ምድር ብረቶች ዙርያ ስምምነት ለማድረግ እንደምትፈልግ አንድ ሪፖርት አመላከተ
አሜሪካ ከኮንጎ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ጋር በውድ የከርሰ ምድር ብረቶች ዙርያ ስምምነት ለማድረግ እንደምትፈልግ አንድ ሪፖርት አመላከተ
Sputnik አፍሪካ
አሜሪካ ከኮንጎ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ጋር በውድ የከርሰ ምድር ብረቶች ዙርያ ስምምነት ለማድረግ እንደምትፈልግ አንድ ሪፖርት አመላከተ "ለላቁ ቴክኖሎጂዎች አስፈላጊ ከሆኑ ማዕድናት አብዛኛዎቹ በዲሞክራሲያዊ ኮንጎ ይገኛሉ። ዩናይትድ ስቴትስ ከትራምፕ... 09.03.2025, Sputnik አፍሪካ
2025-03-09T12:44+0300
2025-03-09T12:44+0300
2025-03-09T13:14+0300
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/i/logo/logo-social.png
африка общий
2025
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
африка общий
африка общий
አሜሪካ ከኮንጎ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ጋር በውድ የከርሰ ምድር ብረቶች ዙርያ ስምምነት ለማድረግ እንደምትፈልግ አንድ ሪፖርት አመላከተ
12:44 09.03.2025 (የተሻሻለ: 13:14 09.03.2025)
ሰብስክራይብ