ፈረንሳይ በዩክሬን ውስጥ ያላትን ጣልቃ ገብነት እንዲሁም የምዕራባውያን ወታደሮች ስምሪትን በተመለከተ በፓሪስ የተቃውሞ ሰልፍ ተካሄደ

ሰብስክራይብ
ፈረንሳይ በዩክሬን ውስጥ ያላትን ጣልቃ ገብነት እንዲሁም የምዕራባውያን ወታደሮች ስምሪትን በተመለከተ በፓሪስ የተቃውሞ ሰልፍ ተካሄደ በመቶ የሚቆጠሩ ሰዎች በሰልፉ ላይ የታደሙ ሲሆን "ማክሮን፣ ለዩክሬን አንሞትም!" "ማክሮን ጦርነት ይሻል- ማክሮን፣ ከስልጣን ይውረድ!" የሚሉ መፈክሮችን ይዘው ወጥተዋል። የተቃውሞ ሰልፉን የአርበኞች ፓርቲ ያዘጋጀው ሲሆን ሰልፉ ከመካሄዱ በፊት ተመሳሳይ ፖስተሮች በመላ ፓሪስ ይታዩ እንደነበር ተገልጿል። በእንግሊዘኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፦   APK ፋይል ሊንክ  ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
አዳዲስ ዜናዎች
0