የኬንያ ፕሬዝዳንት እና የተቃዋሚ ፓርቲ መሪው የሥልጣን መጋራት ስምምነት ደረሱ በስምምነቱ መሠረት ዊልያም ሩቶ እና ራይላ ኦዲንጋ በብሔራዊ እርቅ እና የአስተዳደር ማሻሻያዎች ላይ በትብብር ለመሥራት ቃል መግባታቸው ተነግሯል። የጠቅላይ ሚኒስትር ሚና የስምምነቱ አንድ አካል እንደሆነ ከመታወቁ ባለፈ የትብብሩ ዝርዝር አልተገለፀም። ሩቶ የስምምነቱ ዓላማ ኬንያውያንን አንድ ላይ በማሰባሰብ የሥራ እድል ፈጠራ፣ ሙስና እና የኑሮ ውድነትን የመሳሰሉ አፋጣኝ ምላሽ የሚሹ ችግሮችን መፍታት መሆኑን ተናግረዋል። የአፍሪካ ሕብረት ኮሚሽን ሊቀመንበር ለመሆን ያደረጉት ጥረት አለመሳካቱን ተከትሎ ወደ ሀገር ውስጥ ፖለቲካ የተመለሱት ኦዲንጋ፤ በመንግሥት ፖሊሲ ላይ ትልቅ ተጽእኖ ይኖራቸዋል ተብሎ ይጠበቃል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፦ APK ፋይል ሊንክ ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
https://amh.sputniknews.africa
የኬንያ ፕሬዝዳንት እና የተቃዋሚ ፓርቲ መሪው የሥልጣን መጋራት ስምምነት ደረሱ
የኬንያ ፕሬዝዳንት እና የተቃዋሚ ፓርቲ መሪው የሥልጣን መጋራት ስምምነት ደረሱ
Sputnik አፍሪካ
የኬንያ ፕሬዝዳንት እና የተቃዋሚ ፓርቲ መሪው የሥልጣን መጋራት ስምምነት ደረሱ በስምምነቱ መሠረት ዊልያም ሩቶ እና ራይላ ኦዲንጋ በብሔራዊ እርቅ እና የአስተዳደር ማሻሻያዎች ላይ በትብብር ለመሥራት ቃል መግባታቸው ተነግሯል። የጠቅላይ ሚኒስትር ሚና... 09.03.2025, Sputnik አፍሪካ
2025-03-09T09:17+0300
2025-03-09T09:17+0300
2025-03-09T09:44+0300
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/i/logo/logo-social.png
африка общий
2025
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
африка общий
африка общий