የ23 ዓመቱ ኢትዮጵያዊ ዲፕሎማት በተመድ የኢጋድ ቋሚ ታዛቢ ሆኖ ተሾመ ወጣቱ ዲፕሎማት ቸርነት ሀሪፎ በተባበሩት መንግሥታት ድርጅት የምሥራቅ አፍሪካ የልማት በይነ-መንግሥታት ቋሚ ታዛቢ በመሆን የተሾመበትን ደብዳቤ ለተመድ ዋና ፀሐፊ አንቶኒዮ ጉቴሬዝ አቅርቧል። ዲፕሎማቱ በተመድ የመጀመሪያውና በእድሜ ወጣቱ የኢጋድ ቋሚ ታዛቢ እንደሚሆን ተገልጿል። መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፦ APK ፋይል ሊንክ ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
https://amh.sputniknews.africa
የ23 ዓመቱ ኢትዮጵያዊ ዲፕሎማት በተመድ የኢጋድ ቋሚ ታዛቢ ሆኖ ተሾመ
የ23 ዓመቱ ኢትዮጵያዊ ዲፕሎማት በተመድ የኢጋድ ቋሚ ታዛቢ ሆኖ ተሾመ
Sputnik አፍሪካ
የ23 ዓመቱ ኢትዮጵያዊ ዲፕሎማት በተመድ የኢጋድ ቋሚ ታዛቢ ሆኖ ተሾመ ወጣቱ ዲፕሎማት ቸርነት ሀሪፎ በተባበሩት መንግሥታት ድርጅት የምሥራቅ አፍሪካ የልማት በይነ-መንግሥታት ቋሚ ታዛቢ በመሆን የተሾመበትን ደብዳቤ ለተመድ ዋና ፀሐፊ አንቶኒዮ ጉቴሬዝ... 08.03.2025, Sputnik አፍሪካ
2025-03-08T19:22+0300
2025-03-08T19:22+0300
2025-03-08T19:44+0300
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/i/logo/logo-social.png
африка общий
2025
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
африка общий
африка общий