የኢትዮጵያ ሴቶች ለሀገራቸው ነፃነት፣ የኢኮኖሚ ዕድገት፣ ማኅበራዊ እሴቶችና ባህሎችን ለማፅናት ያበረከቱት አስተዋፅዖ የላቀ ነው ሲሉ ፕሬዝዳንት ታዬ አጽቀ ሥላሴ ተናገሩ

ሰብስክራይብ
የኢትዮጵያ ሴቶች ለሀገራቸው ነፃነት፣ የኢኮኖሚ ዕድገት፣ ማኅበራዊ እሴቶችና ባህሎችን ለማፅናት ያበረከቱት አስተዋፅዖ የላቀ ነው ሲሉ ፕሬዝዳንት ታዬ አጽቀ ሥላሴ ተናገሩ ፕሬዝዳንቱ ዓለም አቀፉን የሴቶች ቀን በማስመልከት በማሕበራዊ ትሥሥር ገጻቸው ባስተላለፉት የመልካም ምኞት መግለጫ፤ የኢትዮጵያ ሴቶች ለሀገራቸው ነፃነት እና የኢኮኖሚ ዕድገት የላቀ አስተዋጽዖ እንዳበረከቱ ተናግረዋል። "እንቅፋቶችንና ጎታች እሳቤዎችን በመጣል፣ በመላ አቅማቸው የሀገራችን የመዘመን መንገድ ዋነኛ መሪና ተዋናይ መሆናቸው እሙን ነው" ብለዋል። መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፦   APK ፋይል ሊንክ  ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
አዳዲስ ዜናዎች
0