የታንዛኒያ እና ዛምቢያ ተማሪዎች ዓለም አቀፉን የሴቶች ቀን በማስመልከት ለሩሲያ ሴቶች መልካም ምኞታቸውን ገለጹ በታንዛንያ ዳሬሰላም የሚገኘው የሩሲያ ማዕከል፤ ተማሪዎች ስለ ማርች 8 የሴቶች ቀን አመጣጥ ግንዛቤ የሚጨብጡበትና የሩሲያ ሴቶች ለሳይንስ፣ ሥነ-ጽሁፍ እና ሥነ-ጥበብ ያበረከቱትን አስተዋጽኦ የሚዘክር አሳታፊ የሩሲያ ቋንቋ ትምህርት አዘጋጅቷል። በፕሮግራሙ ባለሙያዎች የኦሪጋሚ እቅፍ አበባ አሰራርን ለተማሪዎቹ አሳይተዋል።ሩሲኛ በመማር ላይ ያሉትና ትምህርታቸውን በሩሲያ ለመከታተል የወጠኑት ተማሪዎቹ፤ እቅፍ አበባውን በመያዝ እና መዝሙር እያዜሙ ለሩሲያ ሴቶች መልካም ምኞታቸውን ገልጸዋል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፦ APK ፋይል ሊንክ ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
https://amh.sputniknews.africa
የታንዛኒያ እና ዛምቢያ ተማሪዎች ዓለም አቀፉን የሴቶች ቀን በማስመልከት ለሩሲያ ሴቶች መልካም ምኞታቸውን ገለጹ
የታንዛኒያ እና ዛምቢያ ተማሪዎች ዓለም አቀፉን የሴቶች ቀን በማስመልከት ለሩሲያ ሴቶች መልካም ምኞታቸውን ገለጹ
Sputnik አፍሪካ
የታንዛኒያ እና ዛምቢያ ተማሪዎች ዓለም አቀፉን የሴቶች ቀን በማስመልከት ለሩሲያ ሴቶች መልካም ምኞታቸውን ገለጹ በታንዛንያ ዳሬሰላም የሚገኘው የሩሲያ ማዕከል፤ ተማሪዎች ስለ ማርች 8 የሴቶች ቀን አመጣጥ ግንዛቤ የሚጨብጡበትና የሩሲያ ሴቶች ለሳይንስ፣... 08.03.2025, Sputnik አፍሪካ
2025-03-08T16:24+0300
2025-03-08T16:24+0300
2025-03-08T16:44+0300
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/i/logo/logo-social.png
африка общий
2025
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
африка общий
африка общий
የታንዛኒያ እና ዛምቢያ ተማሪዎች ዓለም አቀፉን የሴቶች ቀን በማስመልከት ለሩሲያ ሴቶች መልካም ምኞታቸውን ገለጹ
16:24 08.03.2025 (የተሻሻለ: 16:44 08.03.2025)
ሰብስክራይብ