የኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ ከአንድ ቢሊዮን ብር በላይ የሚገመቱ የገቢና ወጪ የኮንትሮባንድ ዕቃዎችን ባለፉት ስድስት ወራት ውስጥ በቁጥጥር ሥር እንዳዋለ አስታወቀ የኮንትሮባንድ እቃዎቹ በድሬዳዋ፣ በሐረር፣ በሽንሌ፣ በደዋሌ፣ የፍተሻ ጣቢያዎች እንዲሁም በደፈጣና በበረራ መያዝና መቆጣጠር እንደተቻለ የፌደራል ፖሊስ ገልጿል። ሕገ-ወጥ የኮንትሮባንድ ንግድ በኢትዮጵያ ኢኮኖሚ ላይ ጉዳት የሚያስከትልና ሕጋዊ የንግድ ሥርዓት ላይ ከፍተኛ ተፅዕኖ የሚያሳርፍ በመሆኑ ድርጊቱን ለማስቆም ከሌሎች አካላት ጋር በቅንጅት እየሠራ እንደሚገኝም አስታውቋል። መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፦ APK ፋይል ሊንክ ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
https://amh.sputniknews.africa
የኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ ከአንድ ቢሊዮን ብር በላይ የሚገመቱ የገቢና ወጪ የኮንትሮባንድ ዕቃዎችን ባለፉት ስድስት ወራት ውስጥ በቁጥጥር ሥር እንዳዋለ አስታወቀ
የኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ ከአንድ ቢሊዮን ብር በላይ የሚገመቱ የገቢና ወጪ የኮንትሮባንድ ዕቃዎችን ባለፉት ስድስት ወራት ውስጥ በቁጥጥር ሥር እንዳዋለ አስታወቀ
Sputnik አፍሪካ
የኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ ከአንድ ቢሊዮን ብር በላይ የሚገመቱ የገቢና ወጪ የኮንትሮባንድ ዕቃዎችን ባለፉት ስድስት ወራት ውስጥ በቁጥጥር ሥር እንዳዋለ አስታወቀ የኮንትሮባንድ እቃዎቹ በድሬዳዋ፣ በሐረር፣ በሽንሌ፣ በደዋሌ፣ የፍተሻ ጣቢያዎች እንዲሁም... 08.03.2025, Sputnik አፍሪካ
2025-03-08T15:12+0300
2025-03-08T15:12+0300
2025-03-08T15:44+0300
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/i/logo/logo-social.png
африка общий
2025
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
африка общий
африка общий
የኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ ከአንድ ቢሊዮን ብር በላይ የሚገመቱ የገቢና ወጪ የኮንትሮባንድ ዕቃዎችን ባለፉት ስድስት ወራት ውስጥ በቁጥጥር ሥር እንዳዋለ አስታወቀ
15:12 08.03.2025 (የተሻሻለ: 15:44 08.03.2025)
ሰብስክራይብ