የደቡብ አፍሪካ ፕሬዝዳንት ሲሪል ራማፎሳ የአዲስ አበባን "አስደናቂ" ለውጥ አደነቁ ፕሬዝዳንቱ ከጆሃንስበርግ ከተማ ምክር ቤት ተወካዮች ጋር ባደሩጉት ውይይት የከተማዋን ለውጥ በማሳያነት አንስተዋል። በቅርቡ አዲስ አበባን ጎብኝቻለው ያሉት የደቡብ አፍሪካው ፕሬዝዳንት፤ ከተማዋ ውብና ፅዱ እንደሆነች እንዲሁም ኢንቨስትመንት እና ንግድ እንደተሟሟቀባት አይቻለሁ ብለዋል። "አዲስ አበባ ውብ ከተማ ሆናለች። ዛሬ በአዲስ አበባ ስትንቀሳቀሱ የደመቁ ጎዳናዎች፣ ንፁህ መንገዶችና እያደገ የመጣ የንግድ እንቅስቃሴ" ታያላችሁ ሲሉ ተናግረዋል። መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፦ APK ፋይል ሊንክ ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
https://amh.sputniknews.africa
የደቡብ አፍሪካ ፕሬዝዳንት ሲሪል ራማፎሳ የአዲስ አበባን "አስደናቂ" ለውጥ አደነቁ
የደቡብ አፍሪካ ፕሬዝዳንት ሲሪል ራማፎሳ የአዲስ አበባን "አስደናቂ" ለውጥ አደነቁ
Sputnik አፍሪካ
የደቡብ አፍሪካ ፕሬዝዳንት ሲሪል ራማፎሳ የአዲስ አበባን "አስደናቂ" ለውጥ አደነቁ ፕሬዝዳንቱ ከጆሃንስበርግ ከተማ ምክር ቤት ተወካዮች ጋር ባደሩጉት ውይይት የከተማዋን ለውጥ በማሳያነት አንስተዋል። በቅርቡ አዲስ አበባን ጎብኝቻለው ያሉት የደቡብ... 08.03.2025, Sputnik አፍሪካ
2025-03-08T13:02+0300
2025-03-08T13:02+0300
2025-03-08T13:44+0300
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/i/logo/logo-social.png
африка общий
2025
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
африка общий
африка общий
የደቡብ አፍሪካ ፕሬዝዳንት ሲሪል ራማፎሳ የአዲስ አበባን "አስደናቂ" ለውጥ አደነቁ
13:02 08.03.2025 (የተሻሻለ: 13:44 08.03.2025)
ሰብስክራይብ