ፕሪቶሪያ ከአሜሪካ ፕሬዝዳንት ጋር "በጋዜጣዊ መግለጫ ዲፕሎማሲ" ምልልስ ውስጥ መግባት አልፈልግም ስትል ገለፀች

ሰብስክራይብ
ፕሪቶሪያ ከአሜሪካ ፕሬዝዳንት ጋር "በጋዜጣዊ መግለጫ ዲፕሎማሲ" ምልልስ ውስጥ መግባት አልፈልግም ስትል ገለፀች ሆኖም ደቡብ አፍሪካ አሁንም "ከአሜሪካ በተለይም ከትራምፕ አስተዳደር ጋር በንግድ፣ ፖለቲካ እና ዲፕሎማሲ ጠቃሚ የሁለትዮሽ ግንኙነቶች ለመፍጠር ቁርጠኛ ናት" ሲሉ የፕሬዝዳንቱ ቃል አቀባይ ቪንሰንት ማግዌንያ ለምዕራብውያን መገናኛ ብዙኃን ተናግረዋል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፦   APK ፋይል ሊንክ  ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
አዳዲስ ዜናዎች
0