የኢትዮጵያ ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ከደቡብ ሱዳን ፕሬዝዳንት ጋር በቀጣናዊ እና በሁለትዮሽ ጉዳዮች ዙርያ ውይይት አደረጉ

ሰብስክራይብ
የኢትዮጵያ ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ከደቡብ ሱዳን ፕሬዝዳንት ጋር በቀጣናዊ እና በሁለትዮሽ ጉዳዮች ዙርያ ውይይት አደረጉ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሩ ጌዲዮን ጢሞቲዎስ ከፕሬዝዳንት ሳልቫ ኪር ጋር በደቡብ ሱዳን ዋና ከተማ ጁባ በሀገራቱ የሁለትዮሽ ግንኙነት እና በቀጣናዊ የጋራ ጉዳዮች ላይ አርብ እለት ተወያይተዋል። የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሩ ከጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ የተላከ መልዕክት ለፕሬዝዳንት ሳልቫ ኪር ማስረከባቸውንም የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታውቋል። በተመሳሳይ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጌዲዮን ከደቡብ ሱዳን የውጭ ጉዳይና ዓለም አቀፍ ትብብር ሚኒስትር ረመዳን ሞሐመድ አብደላ ጋር ተዋያይተዋል። መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፦   APK ፋይል ሊንክ  ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
አዳዲስ ዜናዎች
0