ፕሬዝዳንት ትራምፕ ዩናይትድ ስቴትስ ለደቡብ አፍሪካ የምታደርገውን የገንዘብ ድጋፍ አስቆሙ ደቡብ አፍሪካ በነጭ ገበሬዎች ላይ በደል ታደርሳለች እንዲሁም መሬታቸውን እየነጠቀች ነው ሲሉ ፕሬዝዳንቱ ወንጅለዋል። ትራምፕ የደቡብ አፍሪካ ነጭ ገበሬዎች የአሜሪካ ዜግነት እንዲያገኙ የሚያስችል ፕሮግራም እንደሚጀምሩም ተናግረዋል። የደቡብ አፍሪካ መንግሥት ትራምፕ በአፍሪካዊቷ ሀገር ዙርያ ያላቸው አመለካከት "በተሳሳተ መረጃ" ላይ የተመሠረተ ነው ሲል ከዚህ በፊት ምላሽ መስጠቱ ይታወሳል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፦ APK ፋይል ሊንክ ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
https://amh.sputniknews.africa
ፕሬዝዳንት ትራምፕ ዩናይትድ ስቴትስ ለደቡብ አፍሪካ የምታደርገውን የገንዘብ ድጋፍ አስቆሙ
ፕሬዝዳንት ትራምፕ ዩናይትድ ስቴትስ ለደቡብ አፍሪካ የምታደርገውን የገንዘብ ድጋፍ አስቆሙ
Sputnik አፍሪካ
ፕሬዝዳንት ትራምፕ ዩናይትድ ስቴትስ ለደቡብ አፍሪካ የምታደርገውን የገንዘብ ድጋፍ አስቆሙ ደቡብ አፍሪካ በነጭ ገበሬዎች ላይ በደል ታደርሳለች እንዲሁም መሬታቸውን እየነጠቀች ነው ሲሉ ፕሬዝዳንቱ ወንጅለዋል። ትራምፕ የደቡብ አፍሪካ ነጭ ገበሬዎች... 08.03.2025, Sputnik አፍሪካ
2025-03-08T09:41+0300
2025-03-08T09:41+0300
2025-03-08T10:14+0300
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/i/logo/logo-social.png
африка общий
2025
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
африка общий
африка общий
ፕሬዝዳንት ትራምፕ ዩናይትድ ስቴትስ ለደቡብ አፍሪካ የምታደርገውን የገንዘብ ድጋፍ አስቆሙ
09:41 08.03.2025 (የተሻሻለ: 10:14 08.03.2025)
ሰብስክራይብ