በዚምባቡዌ እና ሩሲያ ላይ የሚጣሉ የተናጥል ማዕቀቦች ዛሬም፣ ነገም፣ ወደ ፊትም ሕገ-ወጥ ናቸው ሲሉ የዚምባቡዌ ውጪ ጉዳይ ሚኒስትር ተናገሩ “የተናጠል ማዕቀብ ማለት የተወሰነ ኢኮኖሚያዊ እና ወታደራዊ ኃይል በመሰብሰብ ከተባበሩት መንግሥታት ድርጅት ማዕቀፍ ውጭ ሌሎችን ለማንበርከክ ይህን መጠቀም ማለት ነው" ሲሉ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሩ አሞን ሙርዊራ ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናግረዋል። ሚኒስትሩ ዓለም አቀፍ ችግሮችን በባለብዙ ወገን መዋቅር ውስጥ ለመፍታት "የዓለም አቀፍ ሕግ ስርዓትን" ወመመለስ እና "በተባበሩት መንግሥታት ቻርተር መገዛት" ይገባል ብለዋል። ሙርዊራ እና የሩሲያ ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሰርጌ ላቭሮቭ የተናጠል ማዕቀቦችን ለመመከት የሚያስችል ስምምነት መፈራረማቸው የሚታወስ ነው።በእንግሊዘኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፦ APK ፋይል ሊንክ ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
https://amh.sputniknews.africa
በዚምባቡዌ እና ሩሲያ ላይ የሚጣሉ የተናጥል ማዕቀቦች ዛሬም፣ ነገም፣ ወደ ፊትም ሕገ-ወጥ ናቸው ሲሉ የዚምባቡዌ ውጪ ጉዳይ ሚኒስትር ተናገሩ
በዚምባቡዌ እና ሩሲያ ላይ የሚጣሉ የተናጥል ማዕቀቦች ዛሬም፣ ነገም፣ ወደ ፊትም ሕገ-ወጥ ናቸው ሲሉ የዚምባቡዌ ውጪ ጉዳይ ሚኒስትር ተናገሩ
Sputnik አፍሪካ
በዚምባቡዌ እና ሩሲያ ላይ የሚጣሉ የተናጥል ማዕቀቦች ዛሬም፣ ነገም፣ ወደ ፊትም ሕገ-ወጥ ናቸው ሲሉ የዚምባቡዌ ውጪ ጉዳይ ሚኒስትር ተናገሩ “የተናጠል ማዕቀብ ማለት የተወሰነ ኢኮኖሚያዊ እና ወታደራዊ ኃይል በመሰብሰብ ከተባበሩት መንግሥታት ድርጅት... 07.03.2025, Sputnik አፍሪካ
2025-03-07T22:00+0300
2025-03-07T22:00+0300
2025-03-07T22:44+0300
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/i/logo/logo-social.png
африка общий
2025
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
африка общий
африка общий
በዚምባቡዌ እና ሩሲያ ላይ የሚጣሉ የተናጥል ማዕቀቦች ዛሬም፣ ነገም፣ ወደ ፊትም ሕገ-ወጥ ናቸው ሲሉ የዚምባቡዌ ውጪ ጉዳይ ሚኒስትር ተናገሩ
22:00 07.03.2025 (የተሻሻለ: 22:44 07.03.2025)
ሰብስክራይብ