ናይጄሪያ እና ሩሲያ በወታደራዊ እና ቴክኒካዊ ትብብራቸው ዙርያ ተወያዩ

ሰብስክራይብ
 ናይጄሪያ እና ሩሲያ በወታደራዊ እና ቴክኒካዊ ትብብራቸው ዙርያ ተወያዩ በናይጄሪያ ጉብኝት ያደረጉት የሩሲያ ምክትል የመከላከያ ሚኒስትር ዩኑስ-ቤክ ዪቭኩሮቭ፤ ከሀገሪቱ መከላከያ ሠራዊት አዛዥ ክሪስቶፈር ሙሳ ጋር የሁለቱን ሀገራት የመከላከያ ትብብር በማሳደግ ዙርያ መነጋገራቸውን የሩሲያ ኤምባሲ አስታውቋል። ሁለቱ ባለስልጣናት የወታደራዊ እና ቴክኒካዊ ትብብራቸው እድገት አጥጋቢ እንደሆነ መግለፃቸውንም ኤምባሲው ጨምሮ ገልጿል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፦   APK ፋይል ሊንክ  ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
አዳዲስ ዜናዎች
0