‍የኢትዮጵያ አየር መንገድ ዓለም አቀፉን የሴቶች ቀን አስመልክቶ ወደ ስድስት የተለያዩ ከተምች በሴቶች ብቻ የሚመራ በራራ ሊያካሂድ ነው

ሰብስክራይብ
‍የኢትዮጵያ አየር መንገድ ዓለም አቀፉን የሴቶች ቀን አስመልክቶ ወደ ስድስት የተለያዩ ከተምች በሴቶች ብቻ የሚመራ በራራ ሊያካሂድ ነው የኢትዮጵያ አየር መንገድ የንግድ ዘርፍ ዋና ሥራ አስፈፃሚ ለማ ያደቻ አየር መንገዱ ቀኑን በሴቶች ብቻ በሚመራ በረራ ለ9ኛ ግዜ እንደሚያከብር አስታውቀዋል። አየር መንገዱ ከዛሬ ምሽት ጀምሮ ወደ አቴንስ፣ ሳኦፖሎ፣ ኒው ዴልሂ፣ ዊንድሆክ፣ ዱባይ እና ባህር ዳር በሴቶች ብቻ በሚከወን በረራ የሴቶች ቀንን እንደሚያከብር ገልጿል። መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፦   APK ፋይል ሊንክ  ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
አዳዲስ ዜናዎች
0