https://amh.sputniknews.africa
የሩሲያ ጦር ኢላማቸውን የጠበቁ የረጅም ርቀት መሳሪያዎቸን በመጠቀም ለዩክሬን ወታደራዊ ኢንደስትሪ ኮምፕሌክስ ድጋፍ የሚሰጡ የኢነርጂ ተቋማት ላይ የተቀናጀ ጥቃት ማካሄዱን የሩሲያ መከላከያ ሚኒስቴር አስታወቀ
የሩሲያ ጦር ኢላማቸውን የጠበቁ የረጅም ርቀት መሳሪያዎቸን በመጠቀም ለዩክሬን ወታደራዊ ኢንደስትሪ ኮምፕሌክስ ድጋፍ የሚሰጡ የኢነርጂ ተቋማት ላይ የተቀናጀ ጥቃት ማካሄዱን የሩሲያ መከላከያ ሚኒስቴር አስታወቀ
Sputnik አፍሪካ
የሩሲያ ጦር ኢላማቸውን የጠበቁ የረጅም ርቀት መሳሪያዎቸን በመጠቀም ለዩክሬን ወታደራዊ ኢንደስትሪ ኮምፕሌክስ ድጋፍ የሚሰጡ የኢነርጂ ተቋማት ላይ የተቀናጀ ጥቃት ማካሄዱን የሩሲያ መከላከያ ሚኒስቴር አስታወቀሁሉም ኢላማዎች እንደተመቱ ሚኒስቴሩ ጨምሮ... 07.03.2025, Sputnik አፍሪካ
2025-03-07T16:00+0300
2025-03-07T16:00+0300
2025-03-07T16:44+0300
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/i/logo/logo-social.png
африка общий
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2025
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
африка общий
የሩሲያ ጦር ኢላማቸውን የጠበቁ የረጅም ርቀት መሳሪያዎቸን በመጠቀም ለዩክሬን ወታደራዊ ኢንደስትሪ ኮምፕሌክስ ድጋፍ የሚሰጡ የኢነርጂ ተቋማት ላይ የተቀናጀ ጥቃት ማካሄዱን የሩሲያ መከላከያ ሚኒስቴር አስታወቀ
16:00 07.03.2025 (የተሻሻለ: 16:44 07.03.2025) የሩሲያ ጦር ኢላማቸውን የጠበቁ የረጅም ርቀት መሳሪያዎቸን በመጠቀም ለዩክሬን ወታደራዊ ኢንደስትሪ ኮምፕሌክስ ድጋፍ የሚሰጡ የኢነርጂ ተቋማት ላይ የተቀናጀ ጥቃት ማካሄዱን የሩሲያ መከላከያ ሚኒስቴር አስታወቀሁሉም ኢላማዎች እንደተመቱ ሚኒስቴሩ ጨምሮ ገልጿል።የሩሲያ ጦር ኢላማቸውን በጠበቁ የጦር መሳሪያዎች እና ሰው አልባ አውሮፕላኖች በመታገዝ ዛሬን ጨምሮ ላለፉት ስድስት ቀናት በአጠቃላይ ሰባት ጥቃቶችን እንደፈጸመ መከላከያ ሚኒስቴሩ አስታውቋል፡፡የሩሲያ ጦር ኢላማዎች ከታች የተዘረዘሩት ናቸው፦ 🟠 የዩክሬን ጦር የአየር ማረፊያ መሠረተ ልማቶች፣🟠 የጥይት መጋዘኖች፣🟠 ማምረቻ ቦታዎች፣🟠 የሰው አልባ አወሮፕላን መቆጣጠሪያ ማዕከላት፣ 🟠 የጀልባ ማረፊያ ቦታዎች፣🟠 የውጭ ቅጥረኞች፣ የብሔርተኞች እና የወታደራዊ ቡድኖችጊዜያዊ የሥምሪት ቦታዎች።በእንግሊዘኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፦ APK ፋይል ሊንክ ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia