በዩክሬን ያለውን ግጭት ለማስቆም አሜሪካ እና ሩሲያ ግንኙነታቸውን በድጋሚ ማቅናት አለባቸው ሲሉ ለሩሲያ እና ዩክሬን የትራምፕ ልዩ መልዕክተኛ ኪዝ ኬሎግ ተናገሩ

ሰብስክራይብ
በዩክሬን ያለውን ግጭት ለማስቆም አሜሪካ እና ሩሲያ ግንኙነታቸውን በድጋሚ ማቅናት አለባቸው ሲሉ ለሩሲያ እና ዩክሬን የትራምፕ ልዩ መልዕክተኛ ኪዝ ኬሎግ ተናገሩ ሩሲያን ለመነጠል እና ላለማሳተፍ የሚደረግ ሙከራ የሚያዋጣ ስትራቴጂ እንዳልሆነም አክለዋል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፦   APK ፋይል ሊንክ  ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
አዳዲስ ዜናዎች
0