ወደ ዩክሬን የጦር ሠራዊት መላክ “ጦርነቱን እንደመቀላቀል" ይቆጠራል ሲሉ የፈረንሳይ ፖለቲከኛ ተናገሩ

ሰብስክራይብ
ወደ ዩክሬን የጦር ሠራዊት መላክ “ጦርነቱን እንደመቀላቀል" ይቆጠራል ሲሉ የፈረንሳይ ፖለቲከኛ ተናገሩ አውሮፓውያን ወታደሮችን ወደ ዩክሬን መላክ ማለት ከሩሲያ ወታደሮች ጋር የማይቀር ፍጥጫና የጦርነት ስጋት የሚፈጥር ነው ሲሉ የአውሮፓ ፓርላማ አባል ቲዬሪ ማሪያኒ ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናግረዋል።አክለውም ዩክሬንን ከሰሜን አትላንቲክ የጦር ቃል-ኪዳን ድርጅት (ኔቶ) ወይም አውሮፓ ሕብረት ጋር ማዋሀድ ወደ የማይቀር አደገኛ ግጭት የሚዳርግ እርምጃ ይሆናል ብለዋል። እንደ ማሪያኒ ገለጻ "ደህንነትን ማረጋገጥ የሚቻለው በተለያዩ ሀገራት ቁርጠኝነት ወይም ገለልተኝነት እንጂ ኔቶን በመቀላቀል አይደለም።"በእንግሊዘኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፦   APK ፋይል ሊንክ  ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
አዳዲስ ዜናዎች
0