የማክሮን የትናንት ምሽት ንግግር ፀብ ጫሪ ነው ሲሉ የክሬምሊን ቃል አቀባይ ዲሚትሪ ፔስኮቭ ተናገሩ

ሰብስክራይብ
የማክሮን የትናንት ምሽት ንግግር ፀብ ጫሪ ነው ሲሉ የክሬምሊን ቃል አቀባይ ዲሚትሪ ፔስኮቭ ተናገሩ ፔስኮቭ አክለውም የኢማኑኤል ማክሮን ንግግር ፈረንሳይ ከሰላም ይልቅ ስለ ጦርነት እያብሰለሰለች ነው የሚል ድምዳሜ ላይ እንድንደርስ ያደርገናል ብለዋል።በተጨማሪም በፕሬዝዳንቱ ንግግር ላይ በርካታ ጉድለቶች እንደነበሩ ጠቁመዋል፦🟠 የሰሜን አትላንቲክ የጦር ቃል-ኪዳን ድርጅት (ኔቶ) ወታደራዊ መሳሪያዎች ወደ ሩሲያ ድንበሮች ስለመጠጋታቸው አልተገለፀም፡፡🟠 ሩሲያ በዚህ ረገድ የምታነሳችው ሕጋዊ ስጋቶች አልተጠቀሱም፡፡ 🟠 ማክሮን የቀድሞው የፈረንሳይ ፕሬዝዳንት ፍራንሷ ኦሎንድ የሚንስክ ስምምነትን ተግባራዊ የማድረግ እቅድ እንዳልነበረ ማመናቸውን አልገለፁም፡፡🟠 እ.አ.አ 2014 የፈረንሳይ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ሀላፊ በወቅቱ የዩክሬን ፕሬዝዳንት ለነበሩት ቪክቶር ያኑኮቪች የደህንነት ዋስትና ሰነድ ቢፈርሙም የአውሮፓ መሪዎቸ እንደከዷቸው ማክሮን በንግግራቸው ያሉት ነገር የለም።በእንግሊዘኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፦   APK ፋይል ሊንክ  ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
አዳዲስ ዜናዎች
0