ኢትዮጵያ 6ኛውን የኮሜሳ ነጋዴ ሴቶች የንግድ ትርዒትና ቢዝነስ ኮንፈረንስ እንድታሰናዳ ተመረጠች 6ኛው የምስራቅና ደቡባዊ አፍሪካ የጋራ ገበያ (ኮሜሳ) ኮንፈረንስ ከሚያዚያ 29 እሰከ ግንቦት 1 በአዲስ አበባ እንደሚካሄድ የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስቴር አስታውቋል። የንግድ ትርዒቱ የነጋዴ ሴቶችንና ሥራ ፈጣሪ ወጣቶችን አቅም በማሳደግ እና የነፃ የንግድ ቀጣና እድሎችና አማራጮችን ለማስፋት ጠቃሚ ይሆናል ተብሏል።በንግድ ትርዒቱ ከአባል ሀገራት እና ከኢትዮጵያ የተውጣጡ ከ600 በላይ ተሳታፊዎች እንደሚታደሙ፤ የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስትር ዴኤታ ያስሚን ውሃብረቢና የኮሜሳ ነጋዴ ሴቶች ፌዴሬሽን ሊቀመንበር ማውሪን ሱባዊ ተናግረዋል። መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፦ APK ፋይል ሊንክ ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
https://amh.sputniknews.africa
ኢትዮጵያ 6ኛውን የኮሜሳ ነጋዴ ሴቶች የንግድ ትርዒትና ቢዝነስ ኮንፈረንስ እንድታሰናዳ ተመረጠች
ኢትዮጵያ 6ኛውን የኮሜሳ ነጋዴ ሴቶች የንግድ ትርዒትና ቢዝነስ ኮንፈረንስ እንድታሰናዳ ተመረጠች
Sputnik አፍሪካ
ኢትዮጵያ 6ኛውን የኮሜሳ ነጋዴ ሴቶች የንግድ ትርዒትና ቢዝነስ ኮንፈረንስ እንድታሰናዳ ተመረጠች 6ኛው የምስራቅና ደቡባዊ አፍሪካ የጋራ ገበያ (ኮሜሳ) ኮንፈረንስ ከሚያዚያ 29 እሰከ ግንቦት 1 በአዲስ አበባ እንደሚካሄድ የንግድና ቀጣናዊ ትስስር... 06.03.2025, Sputnik አፍሪካ
2025-03-06T13:32+0300
2025-03-06T13:32+0300
2025-03-06T14:45+0300
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/i/logo/logo-social.png
африка общий
2025
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
африка общий
африка общий
ኢትዮጵያ 6ኛውን የኮሜሳ ነጋዴ ሴቶች የንግድ ትርዒትና ቢዝነስ ኮንፈረንስ እንድታሰናዳ ተመረጠች
13:32 06.03.2025 (የተሻሻለ: 14:45 06.03.2025)
ሰብስክራይብ