ፔንታጎን አሜሪካ ለዩክሬን የምታደርገውን ወታደራዊ እርዳታ እንዳቋረጠች ለሩሲያው እርያ ኖቮስቲ ሚዲያ አረጋገጠ

ሰብስክራይብ
ፔንታጎን አሜሪካ ለዩክሬን የምታደርገውን ወታደራዊ እርዳታ እንዳቋረጠች ለሩሲያው እርያ ኖቮስቲ ሚዲያ አረጋገጠየአሜሪካ መከላከያ መሥርያ ቤት በመተላለፍ ላይ የነበሩትን ጨምሮ ከየካቲት 24 ጀምሮ ለዩክሬን የሚደረገው ወታደራዊ እርዳታ እንዲቋረጥ ትዕዛዝ አስተላልፏል።የአሜሪካ መገናኛ ብዙኃን የዋይት ሀውስ ከፍተኛ ባለስልጣንን ጠቅሰው እንደዘገቡት፤ እገዳው ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ ዩክሬን በሰላማዊ ድርድር ላይ መሳተፏን እስኪያረጋግጡ ድረስ ይጸናል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፦   APK ፋይል ሊንክ  ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
አዳዲስ ዜናዎች
0