47ኛው የካራማራ የድል በዓል በዛሬው እለት ተከብሮ ዋለ

ሰብስክራይብ
47ኛው የካራማራ የድል በዓል በዛሬው እለት ተከብሮ ዋለ የኢትዮጵያ ሠራዊት ወራሪውን የሶማሊያ ጦር በ1969 ዓ.ም የካቲት 25 ቀን ድል ያደረገበት 47ኛ ዓመት በዛሬው እለት ታስቦ ውሏል። በኢትዮ-ኩባ የወዳጅነት አደባባይ በተከበረው የድል በዓል የቀድሞ የኢትዮጵያ ሠራዊት አባላት፣ የጥንታዊት ኢትዮጵያ አርበኞች ማህበር አባላት፣ በኢትዮጵያ የኩባ አምባሰደር እና ጥሪ የተደረገላቸው እንግዶች ተገኝተዋል። በጦርነቱ 163 የሚሆኑ የኩባ ወታደሮች ከኢትዮጵያ ሠራዊት ጎን እንደተዋደቁ ይነገራል። መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፦   APK ፋይል ሊንክ ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
አዳዲስ ዜናዎች
0