የማሊ ፕሬዝዳንት አሲሚ ጎይታ በሩሲያ ምክትል መከላከያ ሚኒስትር ዩኑስ-ቤክ ዬቭኩሮቭ የተመራ የሩሲያ ልዑካን በድንን ተቀብለው አነጋገሩ

ሰብስክራይብ
የማሊ ፕሬዝዳንት አሲሚ ጎይታ በሩሲያ ምክትል መከላከያ ሚኒስትር ዩኑስ-ቤክ ዬቭኩሮቭ የተመራ የሩሲያ ልዑካን በድንን ተቀብለው አነጋገሩ የጉብኝቱ አጀንዳ በማሊ እና ሩሲያ መካከል ያለውን ወታደራዊ ትብብር መገምገም እና ማጠናከር እንደነበር የሀገር ውስጥ መገናኛ ብዙኃን ዘግበዋል። ዬቭኩሮቭ ከመከላከያ እና የቀድሞ ወታደሮች ጉዳይ ሚኒስትር ሳዲዮ ካማራ ጋር ጨምሮ ከማሊ ጦር ኃይሎች ከፍተኛ አዛዦች ጋር ውይይት እንዳደረጉ ተዘግቧል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፦   APK ፋይል ሊንክ ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
አዳዲስ ዜናዎች
0