የኡጋንዳ ወታደሮች በሰሜን ምስራቅ ዲሞክራሲያዊ ኮንጎ ሪፐብሊክ ተጨማሪ ከተማ ተቆጣጠሩ

ሰብስክራይብ
የኡጋንዳ ወታደሮች በሰሜን ምስራቅ ዲሞክራሲያዊ ኮንጎ ሪፐብሊክ ተጨማሪ ከተማ ተቆጣጠሩየኡጋንዳ ጦር በአካባቢው የሚንቀሳቀሱ ታጠቂ ቡድኖችን ለመዋጋት እና የግጭቱን መባባስ ለመከላከል ወታደሮቹን ወደ ማሃጊ ከተማ እንዳሠማራ ገልጿል።የኡጋንዳ የመከላከያ እና ወታደራዊ ጉዳዮች ቃል አቀባይ ፌሊክስ ኩላይጅዬ ከተማውን "በቁጥጥር ሥር አውለነዋል" ሲሉ ለፈረንሳይ ሚዲያ ተናግረዋል። የኡጋንዳ ጦር ታጣቂዎች ሲቪሎች ላይ የሚፈጽሙትን ግድያ ተከትሎ የኮንጎ ጦር ድጋፍ ከጠየቀ በኋላ እርምጃውን እንደወሰደ ገልጿል።በሺዎች የሚቆጠሩ የኡጋንዳ ወታደሮች በሰሜን ምስራቅ ኮንጎ የኢቱሪ ግዛት ተሠማርተው ይገኛሉ።በእንግሊዘኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፦   APK ፋይል ሊንክ ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
አዳዲስ ዜናዎች
0