ወደ 40 የሚጠጉ ጋዜጠኞች ፕሬዝዳንት ትራምፕ የጆ ባይደን አስተዳደር በሩሲያ ሚዲያ ላይ የጣላቸውን ማዕቀቦች እንዲያነሱ ጠየቁ ለትራምፕ የተላከው ደብዳቤ "[በቀድሞው የአሜሪካ ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር] አንቶኒዮ ብሊንከን ትዕዛዝ መሠረት የባይደን ስቴት ዲፓርትመንት...ከዚህ በፊት ታይቶ የማይታወቅ ማዕቀብ በሩሲያው አርቲ የዜና ድርጅት ላይ ጥሏል" ይላል። "ትሩዝ ኢን ሚዲያ" የተሰኘ የማህበራዊ ትሥሥር ገጽ ቻናል መስራች እና ዋና ሥራ አስፈፃሚ በሆነው አሜሪካዊው ቤን ስዋን የተጻፈውን ደብዳቤ በደርዘን የሚቆጠሩ ሌሎች ጋዜጠኞች ፈርመውበታል። "በአርቲ፣ በአርአይኤ ኖቮስቲ እና በኖቮስቲ ቲቪ ላይ የተጣሉት ሁሉም ማዕቀቦች እንዲነሱ እና የሕዝብ አደባባይ ለሁሉም ድምጽ፣ ለሁሉም ጋዜጠኞች እና ለሁሉም አመለካከቶች ነጻ ሆኖ እንዲቀጥል እንጠይቃለን" ብለዋል በደብዳቤው። ደብዳቤው በባይደን አስተዳደር የተጣለው ማዕቀብ "ያፈጠጠ ሙስና" እና የዩናይትድ ስቴትስን ሕገ-መንግስት የሚጥስ እንደሆነም አስረግጧል። ስዋን በተጨማሪም ማዕቀብ በተጣለባቸው የሚዲያ ተቋማት ውስጥ የሚሠሩት አብዛኞቹ ጋዜጠኞች አሜሪካዊያን መሆናቸውን አፅንዖት በመስጠት፤ ጋዜጠኞቹ ሥራቸውን ከማጣት ባሻገር በዓለም ላይ ለሚገኙ ከ800 ሚሊዮን በላይ ሰዎች ዘገባቸውን ማቅረብ እንዳልቻሉ አክሏል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፦ APK ፋይል ሊንክስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
https://amh.sputniknews.africa
ወደ 40 የሚጠጉ ጋዜጠኞች ፕሬዝዳንት ትራምፕ የጆ ባይደን አስተዳደር በሩሲያ ሚዲያ ላይ የጣላቸውን ማዕቀቦች እንዲያነሱ ጠየቁ
ወደ 40 የሚጠጉ ጋዜጠኞች ፕሬዝዳንት ትራምፕ የጆ ባይደን አስተዳደር በሩሲያ ሚዲያ ላይ የጣላቸውን ማዕቀቦች እንዲያነሱ ጠየቁ
Sputnik አፍሪካ
ወደ 40 የሚጠጉ ጋዜጠኞች ፕሬዝዳንት ትራምፕ የጆ ባይደን አስተዳደር በሩሲያ ሚዲያ ላይ የጣላቸውን ማዕቀቦች እንዲያነሱ ጠየቁ ለትራምፕ የተላከው ደብዳቤ "[በቀድሞው የአሜሪካ ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር] አንቶኒዮ ብሊንከን ትዕዛዝ መሠረት የባይደን ስቴት... 05.03.2025, Sputnik አፍሪካ
2025-03-05T13:13+0300
2025-03-05T13:13+0300
2025-03-05T13:44+0300
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/i/logo/logo-social.png
африка общий
2025
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
африка общий
африка общий
ወደ 40 የሚጠጉ ጋዜጠኞች ፕሬዝዳንት ትራምፕ የጆ ባይደን አስተዳደር በሩሲያ ሚዲያ ላይ የጣላቸውን ማዕቀቦች እንዲያነሱ ጠየቁ
13:13 05.03.2025 (የተሻሻለ: 13:44 05.03.2025)
ሰብስክራይብ