የኢትዮጵያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጌዲዮን ጢሞቴዎስ ከቻይና አምባሳደር ጋር ተወያዩ

ሰብስክራይብ
የኢትዮጵያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጌዲዮን ጢሞቴዎስ ከቻይና አምባሳደር ጋር ተወያዩየውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጌዲዮን ጢሞቴዎስ የቻይና አምባሳደር ቼን ሀይን በትላንትናው እለት በፅህፈት ቤታቸው ተቀብለው አነጋግረዋል፡፡ ውጭ ጉዳይ ሚኒስትሩ በአፍሪካ ቀንድ እና በአፍሪካ ስላሉ የሰላም እና ጸጥታ ሁኔታዎች ዙሪያ ለቻይናው አምባሳደር ገለጻ አድርገዋል።አምባሳደር ቼን ሀይ በበኩላቸው ቻይና ኢትዮጵያ ለቀጣናው ሰላም እና መረጋጋት የምታደርገውን ጥረት እንደምትደግፍ ገልጸዋል። አምባሳደሩ በቻይና አፍሪካ ትብብር ፎረም ላይ የተወሰኑ ውሳኔዎች ወደ ተግባር እንዲለወጡ ሀገራቸው የተለያዩ ሥራዎችን እያከናወነች መሆኗን ገልጸዋል ያለው የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ነው። መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፦   APK ፋይል ሊንክስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
አዳዲስ ዜናዎች
0