#sputnikviral | "የድንጋይ ፋሽን"፦ ሩሲያውያን የጥበብ ባለሙያዎች ሙሉ በሙሉ ከአምበር የተሰራ ድንቅ ቀሚስ ይፋ አደረጉ በሩሲያ ብሔራዊ ኮርፖሬሽን ሮስቴክ የካሊኒንግራድ አምበር ማቀነባበሪያ የእጅ ሙያ ጥበብተኞች፤ ከ50 ሚሊዮን ዓመት በላይ እድሜ ያስቆጠሩ ጥንታዊ ድንጋዮችን የያዘ በዓይነቱ ልዩ የሆነ "የድንጋይ" ቀሚስ ሰርተዋል። 1 ሺህ 200 ለስላሳ አምበሮችን በመጠቀም የተሰራው ቀሚስ ሁለት ኪሎግራም የሚመዝን ሲሆን ሰርቶ ለማጠናቀቅ ሶስት ወር ወስዷል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፦ APK ፋይል ሊንክስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
https://amh.sputniknews.africa
#sputnikviral | "የድንጋይ ፋሽን"፦ ሩሲያውያን የጥበብ ባለሙያዎች ሙሉ በሙሉ ከአምበር የተሰራ ድንቅ ቀሚስ ይፋ አደረጉ
#sputnikviral | "የድንጋይ ፋሽን"፦ ሩሲያውያን የጥበብ ባለሙያዎች ሙሉ በሙሉ ከአምበር የተሰራ ድንቅ ቀሚስ ይፋ አደረጉ
Sputnik አፍሪካ
#sputnikviral | "የድንጋይ ፋሽን"፦ ሩሲያውያን የጥበብ ባለሙያዎች ሙሉ በሙሉ ከአምበር የተሰራ ድንቅ ቀሚስ ይፋ አደረጉ በሩሲያ ብሔራዊ ኮርፖሬሽን ሮስቴክ የካሊኒንግራድ አምበር ማቀነባበሪያ የእጅ ሙያ ጥበብተኞች፤ ከ50 ሚሊዮን ዓመት በላይ... 04.03.2025, Sputnik አፍሪካ
2025-03-04T20:53+0300
2025-03-04T20:53+0300
2025-03-04T21:14+0300
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/i/logo/logo-social.png
африка общий
2025
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
африка общий
африка общий
#sputnikviral | "የድንጋይ ፋሽን"፦ ሩሲያውያን የጥበብ ባለሙያዎች ሙሉ በሙሉ ከአምበር የተሰራ ድንቅ ቀሚስ ይፋ አደረጉ
20:53 04.03.2025 (የተሻሻለ: 21:14 04.03.2025)
ሰብስክራይብ