ኢትዮጵያ 100 በመቶ የሚጠጋ የኤሌክትሪክ ኃይሏን ከታዳሽ ምንጮች እንደምታመነጭ የፕላን እና ልማት ሚኒስትሯ ተናገሩ

ሰብስክራይብ
ኢትዮጵያ 100 በመቶ የሚጠጋ የኤሌክትሪክ ኃይሏን ከታዳሽ ምንጮች እንደምታመነጭ የፕላን እና ልማት ሚኒስትሯ ተናገሩ የሀገሪቱ የኃይል ዘርፍ በዋነኛነት ሃይድሮ ኤሌክትሪክ መሆኑን የኢትዮጵያ የፕላን እና ልማት ሚኒስትር ፍፁም አሰፋ ተናግረዋል። መንግሥት ሁሉን አቀፍ የኤሌክትሪክ ኃይል ሽፋን ለማዳረስ በተለይም በገጠር አካባቢዎች የፀሐይ ብርሃን፣ ንፋስ እና በፀሐይ ሃይል የታገዘ የመስኖ ፕሮጀክቶችን እያስፋፋ እንደሆነ እንዲሁም በውሃ ጥበቃ ስራ መሻሻሎች እንዳሉ ሚኒስትሯ አብራርተዋል። ኢትዮጵያ የካርበን ግብይት ማዕቀፎችን እያጎለበተች እንደምትገኝ እና የአረንጓዴ አሻራ ተነሳሽነቶችን በመጠቀም ዓለም አቀፍ ገበያዎችን እያገኘች እንደሆነም ተናግረዋል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፦   APK ፋይል ሊንክስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
አዳዲስ ዜናዎች
0