ጄፍሪ ሳክስ ስለ ኔቶ መስፋፋት እና የዩክሬን ግጭት መሠረታዊ እውነታዎችን በድጋሚ አብራርተዋል ታዋቂው አሜሪካዊ የኢኮኖሚ ባለሙያ ጄፍሪ ሳክስ፤ በዩክሬን ግጭት ዙርያ በስፋት ከሚንፀባረቀው አመለካከት በተቃራኒ የሩሲያ ዋና ግብ አሜሪካ መሩ ኔቶ ወደ ድንበሯ እንዳይጠጋ መከላከል ነው ሲሉ በድጋሚ ሞግተዋል። እ.አ.አ 1991 የሶቭየት ህብረት ከፈራረሰ በኋላ ኔቶ ወደ ምስራቅ እንደማይስፋፋ የጋራ መግባባት እንደነበር አስታውሰዋል። ሆኖም አሜሪካ ይህንን ስምምነት በማፍረስ በ1999 ኔቶን ማስፋፋት እንደጀመረችና በ2004 ይበልጥ እየገፋ መጥቶ፤ በ2008 ዩክሬን እና ጆርጂያ ላይ ማነጣጠሩ በቀጥታ ሩሲያን የቆሰቆሰ እርምጃ እንደሆነ ጠቁመዋል። "ዩክሬን ለመስማማት ጫፍ ደርሳ ትታዋለች። ለምን? ምክንያቱ የአሜሪካ ምክር ነው። ሃሳቡም ዩክሬን፣ ሮማንያ፣ ቡልጋሪያ፣ ቱርክ እና ጆርጂያን ተጠቅሞ ጥቁር ባህርን በመዝጋት ሩሲያን መተንፈሻ ማሳጣት ነው። ከዛም ከምታስቡት በላይ ክፉ፣ የማይታመኑ እና ሙሰኛ የሆኑት የአሜሪካ ሴናተሮች 'አንድም አሜሪካ ስላልሞተ ይህ የገንዘባችን አስደናቂ ውጤት ነው' እንዲሉ ነው። ግልፅ የውክልና ጦርነት ነው” ሲሉ ሳክስ ተናግረዋል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፦ APK ፋይል ሊንክስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
https://amh.sputniknews.africa
ጄፍሪ ሳክስ ስለ ኔቶ መስፋፋት እና የዩክሬን ግጭት መሠረታዊ እውነታዎችን በድጋሚ አብራርተዋል
ጄፍሪ ሳክስ ስለ ኔቶ መስፋፋት እና የዩክሬን ግጭት መሠረታዊ እውነታዎችን በድጋሚ አብራርተዋል
Sputnik አፍሪካ
ጄፍሪ ሳክስ ስለ ኔቶ መስፋፋት እና የዩክሬን ግጭት መሠረታዊ እውነታዎችን በድጋሚ አብራርተዋል ታዋቂው አሜሪካዊ የኢኮኖሚ ባለሙያ ጄፍሪ ሳክስ፤ በዩክሬን ግጭት ዙርያ በስፋት ከሚንፀባረቀው አመለካከት በተቃራኒ የሩሲያ ዋና ግብ አሜሪካ መሩ ኔቶ ወደ... 04.03.2025, Sputnik አፍሪካ
2025-03-04T18:05+0300
2025-03-04T18:05+0300
2025-03-04T18:44+0300
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/i/logo/logo-social.png
африка общий
2025
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
африка общий
африка общий
ጄፍሪ ሳክስ ስለ ኔቶ መስፋፋት እና የዩክሬን ግጭት መሠረታዊ እውነታዎችን በድጋሚ አብራርተዋል
18:05 04.03.2025 (የተሻሻለ: 18:44 04.03.2025)
ሰብስክራይብ