የመጀመሪያው የምስራቅ እና ደቡብ አፍሪካ ሀገራት የዘላቂ ምግብ ስርዓት ፕሮግራም የከፍተኛ ደረጃ የመማሪያ መድረክ በአዲስ አበባ ጀመረ

ሰብስክራይብ
የመጀመሪያው የምስራቅ እና ደቡብ አፍሪካ ሀገራት የዘላቂ ምግብ ስርዓት ፕሮግራም የከፍተኛ ደረጃ የመማሪያ መድረክ በአዲስ አበባ ጀመረ ለሁለት ቀን የሚቆየው መድረክ የአፍሪካ ሕብረት ኮሚሽን፣ ኢጋድ እና የደቡባዊ አፍሪካ የግብርና ምርምር እና ልማት ማስተባበሪያ ማዕከል ከዓለም ባንክ ባገኙት ድጋፍ በጋራ ያዘጋጁት ነው። መድረኩ ጠንካራ የምግብ ስርዓት በመገንባት ረገድ ውጤማ የሆኑ ልምዶች የሚጋሩበት እና የልምድ ልውውጥ የሚደረግበት እንደሆነ ተጠቁሟል። በተጨማሪም ዲጂታል ቴክኖሎጂ እና የንግድ ትስስር የምግብ ስርዓት ስጋቶችን በመቋቋም የሚጫወቱትን ሚና ይዳስሳል ሲል የሀገር ውስጥ ሚዲያ ዘግቧል። መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፦   APK ፋይል ሊንክስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
አዳዲስ ዜናዎች
0