ስፑትኒክ በዛምቢያ የኤፍ ኤም ሞገድ የሬዲዮ ስርጭቱን ጀመረ

ሰብስክራይብ
ስፑትኒክ በዛምቢያ የኤፍ ኤም ሞገድ የሬዲዮ ስርጭቱን ጀመረ ስፑትኒክ አፍሪካ በዛምቢያ ሰፊ ተደማጭነት ካላቸወ የግል ሬድዩ ጣቢያዎች አንዱ በሆነው ሰን ኤፍኤም በኢንግሊዘኛ ቋንቋ መደመጥ ጀምሯል። ስርጭቱ በዛምቢያ ከፍተኛ የሕዝብ ቁጥር ያለባቸውን ሁለት ግዛቶች የሚሸፍን ሲሆን ዋና ከተማዋን ሉሳካን ጨምሮ በንዶላ፣ በካፒሪ-ምፖሺ፣ በካብዌ እና በሊቪንግስቶን ከተሞች ይደመጣል።ስፑትኒክ አፍሪካ ከዛምቢያ በተጨማሪ በናይጄሪያ፣ ካሜሮን፣ ቦትስዋና፣ ኒጀር፣ ማሊ እና ጊኒ እለታዊ ስርጭቱን ያስተላልፋል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፦   APK ፋይል ሊንክስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
አዳዲስ ዜናዎች
0