ግብፅ የጋዛን የመልሶ ግንባታ እቅድ በአረብ ሊግ ጉባኤ ላይ እንደምታቀርብ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሩ ተናገሩ

ሰብስክራይብ
ግብፅ የጋዛን የመልሶ ግንባታ እቅድ በአረብ ሊግ ጉባኤ ላይ እንደምታቀርብ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሩ ተናገሩ የግብፅ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ባድር አብደላቲ ለጋዜጠኞች በሰጡት ጋዜጣዊ መግለጫ "ዝግጅቱ ተጠናቋል። በሚኒስትሮች ስብሰባ እና በአረብ ሊግ ጉባኤ ወቅት ለአረብ ወንድሞቻችን ይቀርባል" በማለት ተናግረዋል። ዕቅዱ ለውጭ አካል ሊቀርብ የሚችለው ከፀደቀ በኋላ ነው ሲሉ የግብፁ ከፍተኛ ዲፕሎማት አስታውቀዋል።በፍልስጤም ጉዳይ ላይ የሚመክረው የአረብ ሊግ አስቸኳይ ጉባኤ በግብፅ ዋና ከተማ ካይሮ በዛሬው እለት ይካሄዳል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፦   APK ፋይል ሊንክስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
አዳዲስ ዜናዎች
0