#sputnikviral | በሳኦ ፖሎ ካርኒቫል ከሕዝቡ ጋር እየተጨዋወተ ፀጥታ የሚጠብቅ የሮቦት ውሻ ተሠማርቷል

ሰብስክራይብ
#sputnikviral | በሳኦ ፖሎ ካርኒቫል ከሕዝቡ ጋር እየተጨዋወተ ፀጥታ የሚጠብቅ የሮቦት ውሻ ተሠማርቷልየሳምፓ ስማርት የክትትል ፕሮግራም አንድ አካል የሆነው እና ስማርት ዶግ ተብሎ የሚጠራውን ሮቦት ከፍተኛ እንቅስቃሴ በሚበዛባቸው የሳኦ ፖሎ አካባቢዎች ለማሰማራት እቅድ ተይዟል።ይህ ካሜራዎች እና የፊት ገፅታ መለያ ቴክኖሎጂዎች የተገጠመለት የሮቦት ውሻ፤ ወደ ከተማዋ የሲቪል ጥበቃ ዋና መስሪያ ቤት ምስሎችን በቀጥታ በመላክ ተጠርጣሪዎች እና የተሰወሩ ሰዎችን ለመለየት ይረዳል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፦   APK ፋይል ሊንክስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
አዳዲስ ዜናዎች
0