የዩክሬኑ ዘለንስኪ የንቀት ተግባር የአውሮፓ ሕብረትን ይጎዳል ሲሉ የብራዚሉ ፕሬዝዳንት ተናገሩ

ሰብስክራይብ
የዩክሬኑ ዘለንስኪ የንቀት ተግባር የአውሮፓ ሕብረትን ይጎዳል ሲሉ የብራዚሉ ፕሬዝዳንት ተናገሩ የብራዚሉ ፕሬዝዳንት ሉላ ዳ ሲልቫ ዘለንስኪ በኋይት ሀውስ ያሳዩትን "መጥፎ እና ክብር የጎደለው" ባህሪ በተመለከተ ለጋዜጠኞች በሰጡት ቃል "ዘለንስኪ የተዋረደ ይመስለኛል፡፡ በትራምፕ አርተሳሰብ ዘለንስኪ ውርደቱ ይገባዋል። የአውሮፓ ሕብረት በዘለንስኪ ንግግር የተጎዳ ይመስለኛል" ብለዋል፡፡እንደ ብራዚሉ ፕሬዝዳንት ገለፃ አውሮፓ ለሚመጣው አደጋ ተጠያቂ ይሆናል።  "በሰላም ዙርያ ለመወያየት ፍቃደኛ አለመሆን እና ስለ ጦርነት መወያየትን መምረጥ ሃላፊነት የጎደለው ተግባር ነው" ሲሉ ፕሬዝዳንቱ ጨምረው ተናግረዋል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፦   APK ፋይል ሊንክስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
አዳዲስ ዜናዎች
0