የሩሲያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሰርጌ ላቭሮቭ የዩክሬንን ግጭት በማባባስ የምዕራባውያን መሪዎችን ወቀሱ ሰርጌ ላቭሮቭ ከክራስናያ ዝቬዝዳ ጋዜጣ ጋር በነበራቸው ቃለ ምልልስ፤ የዴንማርክ ጠቅላይ ሚኒስትር ሜቴ ፍሬድሪክሰን 'አሁን ለዩክሬን ከጦርነት ይልቅ ሰላም አስከፊ ሊሆን ይችላል' በማለት ያደረጉትን ንግግር በማሳያነት አንስተዋል፡፡ የሩሲያው ከፍተኛ ዲፕሎማት የብሪታኒያ ጠቅላይ ሚኒስትር ኪር ስታርመር እና የፈረንሳዩ ፕሬዝዳንት ኢማኑኤል ማክሮን ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ ላይ ተጽእኖ ለመፍጠር ጥረት እያደረጉ እንደሆነና ግጭቱን በፍጥነት ከመፍታት ይልቅ ለማራዘም ፍላጎት እንዳላቸው ተናግረዋል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፦ APK ፋይል ሊንክስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
https://amh.sputniknews.africa
የሩሲያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሰርጌ ላቭሮቭ የዩክሬንን ግጭት በማባባስ የምዕራባውያን መሪዎችን ወቀሱ
የሩሲያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሰርጌ ላቭሮቭ የዩክሬንን ግጭት በማባባስ የምዕራባውያን መሪዎችን ወቀሱ
Sputnik አፍሪካ
የሩሲያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሰርጌ ላቭሮቭ የዩክሬንን ግጭት በማባባስ የምዕራባውያን መሪዎችን ወቀሱ ሰርጌ ላቭሮቭ ከክራስናያ ዝቬዝዳ ጋዜጣ ጋር በነበራቸው ቃለ ምልልስ፤ የዴንማርክ ጠቅላይ ሚኒስትር ሜቴ ፍሬድሪክሰን 'አሁን ለዩክሬን ከጦርነት ይልቅ... 03.03.2025, Sputnik አፍሪካ
2025-03-03T15:19+0300
2025-03-03T15:19+0300
2025-03-03T15:44+0300
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/i/logo/logo-social.png
африка общий
2025
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
африка общий
африка общий
የሩሲያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሰርጌ ላቭሮቭ የዩክሬንን ግጭት በማባባስ የምዕራባውያን መሪዎችን ወቀሱ
15:19 03.03.2025 (የተሻሻለ: 15:44 03.03.2025)
ሰብስክራይብ