በትግራይ ክልል አዲግራት ከተማ አቅራቢያ በሬክተር ስኬል 5.2 የተመዘገበ ርዕደ መሬት ተከሰተ በትላንትናው እለት ከረፋዱ አምስት ስዓት ከሩብ አካባቢ ከአዲግራት ከተማ በ52 ኪ.ሜ ርቀት ላይ በሬክተር ስኬል 5.2 የተመዘገበ ርዕደ መሬት መከሰቱን የጀርመን የጂኦሳይንስ ምርምር ማዕከል አስታውቋል።ርዕደ መሬቱ 10 ኪ.ሜ ያህል ጥልቀት የነበረዉ ሲሆን፤ ከተደረደሩ እቃዎች መውደቅ እና ከመስኮት መሰባበር ውጭ በአካባቢው በነበሩ ሰዎች ላይ ከባድ ጉዳት የማይፈጥር ርዕደ መሬት እንደነበር ማእከሉ ጨምሮ ገልጿል። የአውሮፓ ሜዲትራንያን ሴይስሞሎጂ ማዕከል በበኩሉ ርዕደ መሬቱ በሬክተር ስኬል 5.3 የተለካ እንደነበር አስታውቋል። መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፦ APK ፋይል ሊንክስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
https://amh.sputniknews.africa
በትግራይ ክልል አዲግራት ከተማ አቅራቢያ በሬክተር ስኬል 5.
በትግራይ ክልል አዲግራት ከተማ አቅራቢያ በሬክተር ስኬል 5.
Sputnik አፍሪካ
በትግራይ ክልል አዲግራት ከተማ አቅራቢያ በሬክተር ስኬል 5.2 የተመዘገበ ርዕደ መሬት ተከሰተ በትላንትናው እለት ከረፋዱ አምስት ስዓት ከሩብ አካባቢ ከአዲግራት ከተማ በ52 ኪ.ሜ ርቀት ላይ በሬክተር ስኬል 5.2 የተመዘገበ ርዕደ መሬት መከሰቱን... 03.03.2025, Sputnik አፍሪካ
2025-03-03T12:29+0300
2025-03-03T12:29+0300
2025-03-03T12:34+0300
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/i/logo/logo-social.png
африка общий
2025
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
африка общий
африка общий