የትራምፕ አስተዳደር ከዘለንስኪ ይፋዊ ይቅርታ እንደሚፈልግ ዘገባዎች ጠቆሙ

ሰብስክራይብ
የትራምፕ አስተዳደር ከዘለንስኪ ይፋዊ ይቅርታ እንደሚፈልግ ዘገባዎች ጠቆሙ አርብ ዕለት በዋሽንግተን የተካሄደው የፕሬዝዳንት ትራምፕ እና ዘለንስኪ ግኑኝነት ወደ ንትርክ መቀየሩ ይታወሳል። ፎክስ ኒውስ እንደዘገበው፤ በተፈጠረው ግጭት ክብራቸው እንደተነካ የተሠማቸው የአማሪካው መሪ ዘለንስኪን ከኋይት ሃውስ “አባረዋል”። በዋሽንግተን እና ኪዬቭ መካከል በብርቅዬ የምድር ብረቶች ላይ ሊፈረም የነበረው ስምምነትም ተሰርዟል። የዩናይትድ ስቴትስ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ማርኮ ሩቢዮ ቀደም ሲል ከሲኤንኤን ጋር አድርገውት በነበረ ቃለ መጠየቅ ዘለንስኪ ይቅርታ እንዲጠይቁ ጥሪ ማቅረባቸው የሚታወስ ነው።በእንግሊዘኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፦   APK ፋይል ሊንክስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
አዳዲስ ዜናዎች
0