ኢትዮጵያ የዓለም የሚቲሮሎጂ ድርጅት የክልል የሥልጠና ማዕከል ሆና ተመረጠች የውሃና ኢነርጂ ሚኒስትር ሀብታሙ ኢተፋ ይህንን ጉልህ ስኬት በማህበራዊ ትስስር ገፃቸው ይፋ አድርገዋል። የዓለም ሚትሮሎጂ ድርጅት የአፍሪካ ቢሮውን በኢትዮጵያ መክፈቱ ይታወሳል። የዓለም ሚትሪሎጂ ድርጅት ክልላዊ የሥልጠና ማዕከል ኢትዮጵያ በርካታ ዓለም አቀፍ ዝግጅቶችን እንድታዘጋጅ ያስችላታል ሲል የመንግሥት ሚዲያ ዘግቧል። መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፦ APK ፋይል ሊንክስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
https://amh.sputniknews.africa
ኢትዮጵያ የዓለም የሚቲሮሎጂ ድርጅት የክልል የሥልጠና ማዕከል ሆና ተመረጠች
ኢትዮጵያ የዓለም የሚቲሮሎጂ ድርጅት የክልል የሥልጠና ማዕከል ሆና ተመረጠች
Sputnik አፍሪካ
ኢትዮጵያ የዓለም የሚቲሮሎጂ ድርጅት የክልል የሥልጠና ማዕከል ሆና ተመረጠች የውሃና ኢነርጂ ሚኒስትር ሀብታሙ ኢተፋ ይህንን ጉልህ ስኬት በማህበራዊ ትስስር ገፃቸው ይፋ አድርገዋል። የዓለም ሚትሮሎጂ ድርጅት የአፍሪካ ቢሮውን በኢትዮጵያ መክፈቱ ይታወሳል።... 02.03.2025, Sputnik አፍሪካ
2025-03-02T13:16+0300
2025-03-02T13:16+0300
2025-03-02T13:44+0300
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/i/logo/logo-social.png
африка общий
2025
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
африка общий
африка общий