ለኢትዮጵያ በግዙፍነቱ የመጀመሪያ ነው የተባለው አዲስ ዓለም አቀፍ የኮንቬንሽን ማዕከልን በይፋ ተከፈተ

ሰብስክራይብ
 ለኢትዮጵያ በግዙፍነቱ የመጀመሪያ ነው የተባለው አዲስ ዓለም አቀፍ የኮንቬንሽን ማዕከልን በይፋ ተከፈተማዕከሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ እና ሌሎች ከፍተኛ የመንግሥት ባለስልጣናት በተገኙበት ቅዳሜ እለት ተከፍቷል። 40 ሄክታር ላይ ያረፈው አዲስ ዓለም አቀፍ ኮንቬንሽን ማዕከል፤ እያንዳንዳቸው ከ3 ሺሕ እስከ 4 ሺሕ ሰዎች የመያዝ አቅም ያላቸው ዓለም አቀፍ ጉባኤዎችን እና ሀገራዊ ዝግጅቶችን ማስተናገድ የሚችሉ ሁለት ግዙፍ ዘመናዊ አዳራሾች አሉት። በተጨማሪም 8 መካከለኛ እና አነስተኛ መጠን ያላቸው የመሰብሰቢያ ክፍሎችን በውስጡ የያዘ ሲሆን፤ በድምሩ 10 ሺሕ ሰዎችን ማስተናገድ ይችላሉ። ማዕከሉ 1 ሺሕ ሰዎችን የማስተናገድ አቅም ያላቸው ሁለት ሆቴሎች እና 50 ሺሕ ሰዎችን ማስተናገድ የሚችል ሰፊ የውጪ ኤግዚቢሽን ቦታም አካቷል። መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፦   APK ፋይል ሊንክስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
አዳዲስ ዜናዎች
0