ኢትዮጵያ 129ኛውን የዓድዋ ድል በዓል እያከበረች ትገኛለች

ሰብስክራይብ
ኢትዮጵያ 129ኛውን የዓድዋ ድል በዓል እያከበረች ትገኛለች የዓድዋ ድል በዓል የኢትዮጵያ ሠራዊት የካቲት 23 ቀን 1888 ዓ.ም በተካሄደው የዓድዋ ጦርነት በጣሊያን የቅኝ አገዛዝ ላይ የተጎናጸፈው አስደናቂ ድል ታስቦ የሚውልበት ቀን ነው። የዓድዋ ድል የኢትዮጵያን ሉአላዊነት ያስጠበቀ እንዲሁም ለመላው የጥቁር ሕዝብ መነቃቃትን እና ተስፋን የጫረ ታላቅ ድል ነው። በዓሉ በዳግማዊ አፄ ሚኒሊክ ሐውልት ስር ጉንጉን አበባ በማስቀመጥ እንዲሁም በዓድዋ መታሰቢያ ሙዚየም እየተደረገ ባለ ሥነ-ሥስረዓት በመከበር ላይ ይገኛል። ከማሕበራዊ ትሥሥር ገጾች የተገኙ ምስሎች መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፦   APK ፋይል ሊንክስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
አዳዲስ ዜናዎች
0